У нас вы можете посмотреть бесплатно የኢትዮጵያን አንገት የመቁረጥ አደገኛ ሴራ! "አባይን በቀይ ባህር" የመቀየር ቁማር?! የግብፅ በመርዝ የተለወሰ ማር! | ገበያ ፖድካስት | Ethiopia или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Related video፦ • ድብቁ ሚስጥር! አሜሪካ ለምን ገፍታ መጣች? የቀይ ባህር ቁልፍ በኢ... 🎙በዛሬው የፖድካስት ቆይታችን፦ "ባህር በር እንስጣችሁ፤ እናንተ ግን የግድቡን ድርድር ከግብፅ ጋር በአስገዳጅ ስምምነት ጨርሱ!" ይህ በዲፕሎማሲው መንደር በሹክሹክታ እየተወራ ያለው አነጋጋሪ የአሜሪካ መልዕክ ምን ያህል እውነት ነው? አሜሪካ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ወደ ኢትዮጵያ የተጠጋችው ለወዳጅነት ነው ወይስ በረቂቅ ስሌት ለታጀበ ጥቅም? ስንል እንጠይቃለን። ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተደራሽነትን ለማረጋገጥ በምታደርገው ታሪካዊ ጥረት ላይ አሜሪካ ፍላጎት ማሳየቷ መልካም አጋጣሚ ቢመስልም፣ በምላሹ የሚጠየቀው "ዋጋ" ግን ሀገራዊ ስጋት እየፈጠረ ስለመሆኑም እናነሳለን። ዋሽንግተን "በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ከግብፅ ጋር "አስገዳጅ ስምምነት" (Binding Agreement) እንድንፈርም እንደ ቅድመ ሁኔታ ልታስቀምጥ ትችላለች!" የሚለው መላ ምት የብዙዎችን ቀልብ ስለመሳቡም እንነግራችኋለን። በዚህ ልዩ የፖድካስት ጥንቅራችን ዋሽንግተን ከኢትዮጵያ ጋር ለመስራት ለምን ቸኮለች?፣ ከቻይና እና ሩሲያ ሽኩቻ ጋር ያለው ግንኙነት ምንድነው?፣ አሜሪካ የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ ብትደግፍ ለቀጣናው ሰላም ወይስ ለራሷ ወታደራዊ ስትራቴጂ? የሚሉትን ጉዳዮች በስፋት እንዳስሳለን። በተጨማሪም የባህር በር ለማግኘት ስንል በግድቡ የውሃ ድርሻ ላይ ዘላቂ ስምምነት መፈረም የትውልድ ዕዳ አይሆንብንም ወይ? እንዲሁም፤ ኢትዮጵያ ጥቅሟን ሳታስደፍር እና ሉዓላዊነቷን ሳትሸጥ እንዴት መደራደር አለባት? ስንል ትኩረት ስጥተን እንናገራለን። በዚህ ፖድካስት ቪዲዮ በስሜት ሳይሆን በመረጃ እና በጂኦ-ፖለቲካዊ ትንታኔ ላይ ተመስርተን የቀጣዩን ጊዜ የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ አቅጣጫ እንተነብያለን። እስከ ጥንቅራችን ፍጻሜ አብራችሁን እንድትቆዩ በአክብሮት ጋብዝናችሁ! የእርስዎ አስተያየት ምንድን ነው? የባህር በር ለማግኘት ስንል በግድቡ የውሃ ድርሻ ላይ ዘላቂ ስምምነት መፈረም ይገባል? ሀሳብ አስተያይቶቻችሁን በኮሜንት መስጫው ላይ አጋሩን። ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ላይክ (Like) በማድረግ እና ለሌሎች በማጋራት (Share) ሀገራዊ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ድጋፍ ያድርጉ። በየዕለቱ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 🔔 Subscribe: [ / @gebeyamedia ] #gebeya_media #ገበያ_ሚዲያ #ethiopia #usa #redsea #gerd #geopolitics #AbayRiver #EthiopianDiplomacy #hornofafrica #usaid #nileriver #sovereignty #MaritimeAccess #regionalpeace #politicalanalysis #addisababa #globalpolitics #breakingnews #abiyahmed #politics #diplomacy #ethiopianpodcast #podcast #ኢትዮጵያ #አሜሪካ #የህዳሴውግድብ #ባህርበር #አባይ #የቀይባህር #ዲፕሎማሲ #ብሔራዊጥቅም #የውጭጉዳይ #ወቅታዊመረጃ #ትንታኔ #መከላከያ #የኢትዮጵያአየርኃይል #ወታደራዊ_ትንታኔ #ሰበርዜና #ወቅታዊ_መረጃ #ፖድካስት