У нас вы можете посмотреть бесплатно ሰበር መረጃ! ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ወደ አዲስ አበባ? ግብፃዊያን በትራምፕ ላይ አመፁ! ኢራን የሞሳዱን ሰላይ በስቅላት ቀጣች! | Ethiopia | Eritrea или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Related video፦ • አዲሱ የግብፅና ኤርትራ ደባ! ግብፃዊያኑ ለስልጠና አስመራ ገቡ! የ... በዛሬው ልዩ ጥንቅራችን፦ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ወደ አዲስ አበባ ይመጣሉ ብሎ ማሰብ "እንደ ቅዠት" በሚቆጠርበት በዚህ ወቅት፣ ፕሬዝዳንቱን ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ሊያስመጣ ይችላል የተባለ አንድ ታላቅ ጉባኤ መቃረቡ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ ይህ ጉባኤ ምንድን ነው? ኤርትራስ በምን መልኩ ትሳተፋለች? የሚለውን በዝርዝር እንነግራችኋልን። በተጫማሪም የአሜሪካውፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የግብፅ ደጋፊ እንደሆኑ በሚነገርበት በዚህ ሰዓት፣ ከግብፅ ወገን የተሰማው የተቃውሞ ድምፅ ብዙዎችን አስገርሟል፡፡ ግብጻዊያንን ያስቆጣው ጉዳይ ምንድን ነው? ከከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት ጀርባ ያለው ምስጢርስ ምንድን ነው? በማለት ጉዳዩን በስፋት እናነሳዋለን። እንዲሁም፤ የመካከለኛውምስራቅ ውጥረት በጨመረበት በዚህ ወቅት፣ ኢራን "የሞሳድ አባል ነው" ያለችውን ግለሰብ በሞት መቅጣቷን ያስታወቀች ሲሆን፤ ይህ እርምጃ በቀጣናው ላይ ምን ዓይነት የፖለቲካ ትኩሳት ይፈጥራል? ስንል ተመልክተነዋል። እስከ መረጃችን ፍፃሜ አብራችሁን ቆዩ! 💬 ሀሳብ አስተያየታችሁን በኮሜንት መስጫውላይ እንዲያጋሩን እየጋበዝን፤ መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ላይክና ሼር እንድታደርጉት በአክብሮት እንጠይቃልን! ለተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 🔔Subscribe: [ / @gebeyamedia ] #Gebeya_Media #Ethiopia #AbiyAhmed#AddisAbaba #Eritrea #IsaiasAfewerki #Asmara#EthioEritrea #Egypt #AfricaUnion #AfricanPolitics #DonaldTrump #Cairo #Iran#Mossad #BreakingNews #CurrentAffairs #Politics #MiddleEastPolitics#HornOfAfrica #ElSisi #TrumpEgypt#EgyptianProtest #Geopolitics #NileRiver #SuezCanal #WhiteHouse #Tehran #Israel#Intelligence #Espionage #MiddleEastConflict #IranNews #Security#GlobalPolitics #WorldNews #ግብፅ #ዶናልድትራምፕ#ኢራን #ኢትዮጵያ #ኤርትራ #ኢሳያስአፈወርቂ #አዲስአበባ #ወቅታዊመረጃ