У нас вы можете посмотреть бесплатно የትንሳኤ መዝሙር እሰይ የምስራች በዘማሪት ህይወት በልሁ የመ/ታ ፀሐይ ዝማሬ yaTinsayew Birihan или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ውድ የግንቦት አንድ ሚዲያ የዩቱብ ቻናል ቤተሰቦቻችን እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ!!! እግዚአብሔር አምላካችን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን፤ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን፡፡ ለኛ ለሰዎች ሁሉ ከሁሉ የሚበልጠውን ፍቅሩን ያድለን፤ ለምንሰራው መልካም ስራ ባርኮ በረከቱን ይስጠን፤ የምንበላውን ለጤና ያድርግልን፤ እስከ መጨረሻው በምግባር ሃይማኖት አጽንቶን ለመንግስቱ ያብቃን፡፡ መልካም የትንሳኤ በዓል!!! ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ፤ ላይክ፤ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡